ይህ መጠየቂያ በወረዳ ደረጃ ባሉ ተቋማት ያለውን የወረቀት ላይ የተመሰረተ ስርዓት ችግሮች ለመለየት እና ለዲጂታል ሽግግር መረጃ ለመሰብሰብ ያገለግላል።
ለብድር ተጠቃሚዎች፣ ቁጠባ አባላት እና ማህበር አመራሮች ብቻ።
ይህ ክፍል ለቢሮ ሰራተኞች ብቻ ነው። የስራ ልምድ፣ ስርዓታዊ ችግሮች እና ዲጂታል ዝግጁነት ያጋሩ።
መረጃዎ በተሳካ ሁኔታ ተቀብለናል።ለትብብርዎ እናመሰግናለን!