🏢 የኢንተርፕራይዞች ልማት ዳይሬክቶሬት

ቅጽ-ደጥአለጥ/01/03 - የማህበር ምስረታ ቃለ ጉባኤ ፎርም

1
መሰረታዊ
2
አባላት
3
ስብሰባ
4
አጀንዳ
5
አስመራጭ
6
ሥራ አስፈጻሚ
7
ቁጥጥር
8
ባንክ
9
ደንብ
10
ማረጋገጫ

📋 መሰረታዊ መረጃ

አድራሻ

👥 የማህበር አባላት

📌 አስፈላጊ: እባክዎ ቢያንስ 2 አባላት ይምረጡ. አባላት የተረጋገጡ ሥራ ፈላጊዎች መሆን አለባቸው.

📋 የተመረጡ አባላት (0)

📅 የስብሰባ መረጃ

🎯 የስብሰባው ዓላማ

📋 የስብሰባው አጀንዳዎች

🗳️ የአስመራጭ ኮሚቴ

👔 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

🔍 የቁጥጥር ኮሚቴ

🏦 የባንክ መረጃ

የባንክ ሂሳብ ተንቀሳቃሾች

📜 የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ

ዓላማ፦ ሀ/ አባላት በግልና በተናጠል በመሥራት ሊወጧቸው የማይችሏቸውን ችግሮች በጋራ መፍታት፤ ለ/ አባላት ያላቸውን ዕውቀት፣ ሀብትና ጉልበት በማቀናጀት የተሻለ ውጤት ማግኘት፤ ሐ/ የሥራ ዕድል መፍጠር፤ መ/ የኢኮኖሚ ችግሮችን በጋራ ጥረት መከላከል፣ መቋቋምና ማስወገድ፤ ሠ/ የአባላትን ገቢ በማሳደግ የኑሮ ደረጃቸውን ማሻሻል፤ ረ/ አባላቱ በሥራ ቢሰማሩ ሊደርስባቸው የሚችለውን ጉዳትና ኪሳራ በጋራ በመካፈል የእያንዳንዱን አባል ጉዳትና ኪሳራ መቀነስ፤ ሰ/ አባላትን በማስተማርና በማሰልጠን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ ግንዛቤ ማሳደግ፤ ሸ/ በሁሉም ረገድ የበለፀገ ተቋም መሆን፤
መብቶች፦ የመሳተፍ፣ የመምረጥ፣ የመመረጥ
ግዴታዎች፦ ደንብ ማክበር፣ ክፍያ መፈጸም

በታች በየስማችን አንጻር የፈረምነው የማህበር አባላት **5M የጥራጥሬና ቅመማ ቅመም** ማህበር በዛሬው ቀን **22/04/17** ዓ.ም በሙሉ ፈቃደኝነት መስርተናል። ማህበራችንንም በየስማችን አንጻር የሚገኘውን የሥራ ድርሻና ኃላፊነት በሚገባ ተረድተናል፡፡ ማህበራችንንም በማህበሩ ውስጥ ለሚኖሩ ማናቸውም የሥራ ድርሻና ኃላፊነት ለመወጣት ተረድተናል፡፡ በተጨማሪም ከባንክ/አበዳሪ ተቋም የወሰዱትን የብድር ገንዘብ ሳይከፍሉ በማህበሩ መተዳደሪያ እና ውስጠ ደንብ መሠረት ለመክፈል የወደፊት ግዴታ እያገቡ ከኢንተርፕራይዞች ልማትና የሥራ ፈጠራ የሥራ ሂደት የሚተላለፉ ሌሎች መመሪያዎችን በፈቃደኝነት ተቀብለን ሥራ ላይ በማዋል እርስ በእርስ በመደጋገፍ እራሳችንን ለመለወጥና ለአገራችን ኢኮኖሚ ዕድገት የበኩላችንን ጥረት ለማድረግ ቃል እንገባለን፡፡

📝 የማህበር መስራች አባላት ፊርማ

ተ.ቁስምፊርማምርመራ

✅ ማረጋገጫ

(የማህተም ምልክት ያለበት)

የሊቀመንበሩ ፊርማ፡